@MNG · 2025.04.17
የባህር ዳር ከተማ ፋሲሎ ክፍለ ከተማ ሰላሳ አቅመ ደካማዎች ለበአል መዋያ የሚሆን ድጋፍ አደረገ ። የፋሲሎ ክፍለ ከተማ ከኤም ኤን ጂ ፊልም ፕሮዳክሽን እና ኢንቨስትመንት ኃ/የተ/የግ/ማህበር ጋር በመተባበር መቶ ሺህ (100,000 ) ብር የሚያወጣ ድጋፍ ያደረገ ሲሆን በመርሃ ግብሩ የፋሲሎ ክፍለ ከተማ ዋና ስራአስፈጻሚ አቶ ገረመው አባተ እና የኤም ኤን ጂ ፊልም ፕሮዳክሽን እና ኢንቨስትመንት ኃ/የተ/የግ/ማህበር ስራ አስኪያጅ ፣የክፍለ ከተማው አመራሮች እና የማህበሩ ሰራተኞች ተገኝተው ድጋፍ ተደርጔል ። “ከቃል እስከ ባህል ' 🕊ሠላም ለሁሉም፤ ሁሉም ለሰላም🕊 •~•~• 'የጣና ቃልኪዳናችን፤ ለዘላቂ ሰላም እና ለሁለንተናዊ ብልጽግናችን' •~•~• የፋሲሎ ክፍለ ከተማ ብልፅግና ፓርቲ ጽ/ቤት •~~~• https://www.facebook.com/100064506111548/posts/1097261105767416/?mibextid=rS40aB7S9Ucbxw6v
-
-
0
-
0
Share
-
Facebook
-
Twitter
-
Telegram
https://www.metamax.vip/forum/info/id/229.html
https://www.metamax.vip/forum/info/id/229.html
https://www.metamax.vip/forum/info/id/229.html